Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

ቦይ ጥገና እና ኮብልስቶን መንገድ ጥገና ሥራ

Hawassa City Administration Finance and Economy Department
📍 ሀዋሳ , Sidama
● Closed
Summary

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሁሉም ክ/ከተሞች ለሚያሰራው ነባሪ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና እና ኮብልስቶን መንገድ ጥገና ሥራ አስር(10) ሎቶችን በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

Tender Facts
Published On2025-11-04
Closing On2025-11-24 04:27
RegionSidama
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.