የፕላስቲክ መቀመጫ ወንበር፣ የፕላስቲክ ጠረጴዛ እና ነጭ ሰሌዳ
Addis Ababa City Administration, Gulele District School Office
📍 ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 እንጦጦ ማሪያም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ 200ሜትር, Addis Ababa
● Closed
Summary
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም ቅ/አ/አ/መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለትምህርት ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የፕላስቲክ መቀመጫ ወንበር፣ የፕላስቲክ ጠረጴዛ እና ነጭ ሰሌዳ ለመግዛት ይፈልጋል
Tender Facts
Published On2025-11-04
Closing On2025-11-13 04:27
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More