የህክምና መሳሪያዎች እና ሪኤጀንቶች
Medex PLC
📍 በሜዴክስ ዋና መስሪያ ቤት ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ አካባቢ ሬስ ኢንጅነሪንግ፣ 2ኛ ፎቅ, Amhara
● Closed
Summary
ሜዴክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል መንግስት የበጀት ድጋፍ የተቋቋመ እና በክልሉ የልማት ድርጅት ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ በጤና አገልግሎት እና አቅርቦት ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን የህክምና መሳሪያዎች እና ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል
Tender Facts
Published On2025-11-04
Closing On2025-11-17 00:00
RegionAmhara
SourceReporter
Keywords
Browse Related Tenders
More