ማሸኖች መለዋወጫ ግብዓቶች እና የስፖርት ትጥቆች
Addis Ababa City Administration Youth and Sports Bureau Ras Hailu Sports Education and Training Center
📍 መድኃኒያለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ትልቁ አደባባይ ግሩም ሆስፒታል በሚወስደው 100 ሜትር በስተግራ ገባ ብሎ, Addis Ababa
● Closed
Summary
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም ለጂም አገልግሎት የሚውሉ ማሸኖች መለዋወጫ ግብዓቶች እና የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Tender Facts
Published On2025-11-04
Closing On2025-11-17 04:39
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More