ዶዘር እና ሌሎችም
Roads and Logistics Office, Shebe Sombo Woreda, Jimma Zone, Oromia Region
📍 በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት, Oromia
● Closed
Summary
ኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽህፈት ቤት ዶዘር (D8R) ግሬደር (CAT)፣ ኤክስካቫተር (CAT)፣ ሮለር(DYNAPAC 14TON)፣ ሻወር ትራክ እና የሲኖትራክ ገልባጭ መኪና (16 M3) ባለንብረቶችን የወረዳው ገ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-11-06
Closing On2025-11-16 11:38
RegionOromia
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More