የግብርና መገልገያ መሳሪያዎች እና ሌሎችም
Amhara National Regional State, North Shewa Zone, A/G/Wereda Finance Office
📍 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን ኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት, Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን ኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ እና ያላገለገሉ በወረዳችን ሥር ባሉ ሴክተር ፅ/ቤቶች የግብርና መገልገያ መሳሪያዎችን ብረታ ብረት እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-11-08
Closing On2025-11-23 09:22
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More