ጥርብ ድንጋይ እና ሌሎችም ግዥ
Wolaita Development Association Damota Construction Company
📍 ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከሁለተኛው መግቢያ በር ፊት ለፊት ከሚገኘው ከዩኒቨርሲቲ መምህራን መኖሪያ (ኮንዶሚኒየም), South West Ethiopia People
● Closed
Summary
በወላይታ ልማት ማህበር ዳሞታ ኮንስትራክሽን ኩባንያ በወላይታ ዞን ውስጥ በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለሚያሠራቸው ግንባታ ሥራዎች የግንባታ ጥሬ ዕቃ የጥርብ ድንጋይ፣ የክስካሶ ድንጋይ፣ አሸዋ እና ጠጠር ከሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-11-08
Closing On2025-12-01 18:42
RegionSouth West Ethiopia People
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More