የፈርኒቸር እቃዎች እና ሌሎችም ግዥ
Beg Khumra National Administration Finance Department, Aberegele District Finance Office
📍 የአብረገሌ ወረዳ, Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበረገሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የፈርኒቸር እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የህክምና ቁሳቁስ ግዥ፣ አቅርቦቱን ለመግዛት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-11-14
Closing On2025-11-29 15:17
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More