የመኪና ባትሪ እና ሌሎችም
Gojjam Rural Road Maintenance Office
📍 ደ/ማርቆስ, Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ ጎማ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ፍላፕ፣ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ የመኪና ባትሪ እና ባለ 5 ቁጥር አዲስ ሚስማር ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-11-18
Closing On2025-12-03 19:36
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More