የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽኖች እና ሌሎችም ሽያጭ
Development Bank of Ethiopia Debre Markos District
📍 ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት, Amhara
● Closed
Summary
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለሀሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ መሸጥ/ማከራየት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-11-19
Closing On2025-12-04 00:00
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More