Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

ግንባታ እና ሌሎችም ሥራ

Ethiopian Airlines Group
📍 ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መስሪያ ቤት ስትራቴጂከ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል ጠይሜ ተሰጋ, Addis Ababa
● Closed
Summary

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተማሪዎች ማደሪያ ማስፋፊያና ተያያዥ መገልገያዎችን እንዲሁም አዲስ ትምህርት ቤት ፕሮጀክት ግንባታ ማስተር ፕላንና ዲዛይን ክለሳ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር የምክር አገልግሎት የሚሰሩ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Tender Facts
Published On2025-11-20
Closing On2025-12-10 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.