የፅህፈት መሳሪያዎች እና ሌሎችም
Addis Ababa City Administration, Lemi Kura Sub-City School Office
📍 ለሚ ኩራ ክ/ከ/ወ/06 አራብሳ ሰፈራ አደባባይ 500 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa
● Closed
Summary
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምሀር ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለትምህርት ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Tender Facts
Published On2025-11-24
Closing On2025-12-04 04:32
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More