የፅህፈት እና ሌሎችም እቃዎች ግዥ
Amhara National Regional State Agriculture Bureau
📍 ባህር ዳርግብርና ቢሮ , Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የብስክሌት ጎማና ካላማዳሪ፣ የህንፃና የኮንስትራክሽን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-11-24
Closing On2025-12-15 04:55
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More