ሱቆችን እና ቦታዎች ኪራይ
Public Recreation Areas Management Corporation.
📍 መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት ታሜጋዝ ህንጻ ላይ ሶስተኛ ፎቅ , Addis Ababa
● Closed
Summary
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ማለትም የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳዳር ኮርፖሬሽ በውስጡ የሚያስተዳድራቸው የተለያየ ቦታ የሚገኙ ሱቆችን እና ቦታዎች ለማከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-11-25
Closing On2025-12-09 13:20
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More