የተሽከርካሪ መለዋዎጫ እና ካሊብሬሽን
Harbu City Administration Finance Office, South Wollo Zone, Abkme National Regional Government
📍 ሀርቡ ከተማ አስተዳደር ግ/ፋ/ን/አስ/ ዓባይ ባንክ አንደኛ ፎቅ , Amhara
● Closed
Summary
በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለሀርቡ ከተማ የ2018 በጀት አመት የተሽከርካሪ መለዋዎጫ እና ካሊብሬሽን /የሚዛን ማነፃፀሪያ/ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Tender Facts
Published On2025-11-25
Closing On2025-12-10 17:52
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More