የኤሌክትሪክ መለዋወጫ ዕቃዎችን እና ሌሎችም
World Hospital College of Medicine
📍 ይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ, Sidama
● Closed
Summary
የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ በህክምና ኮሌጁ ውስጥ አገልግሎት የሚሰጥ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ ለሠራተኞች ለደምብ ልብስ አገልግሎት የሚሆኑ ጨርቃ ጨርቆች እና አልባሳት፣ ለውሃ ቧንቧ የሚሆን የመለዋወጫ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ለመድኃኒት ክፍል የሚሆን የመድኃኒት መደርደሪያ በአሎምኒየም ብረት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-11-29
Closing On2025-12-14 12:11
RegionSidama
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More