የጭነት መኪና
Tulu Buba Milk Producers' Association
📍 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ , Oromia
● Closed
Summary
የቱሉ ቡባ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ለመግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-11-29
Closing On2025-12-29 14:02
RegionOromia
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More