ግንባታ
Finance Office of Geta Woreda, Gurage Zone, Central Ethiopia Region
📍 ጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ, Central Ethiopia Regional State
● Closed
Summary
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው መንግስትና በህዝብ ተሳትፎ አዳራሽ ከነ-ወንበር ገጠማ፣ ዘመናዊ የጉራጌ ባህላዊ ጎጆ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤት፣ የአዳራሹ አጥር እና የጥበቃ ቤት ጨምሮ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-12-03
Closing On2025-12-23 16:03
RegionCentral Ethiopia Regional State
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More