የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Industrial Resources Development Organization
📍 ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት , Addis Ababa
● Closed
Summary
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከራሱ መጋዘን ከዋናው መስሪያ ቤት እና ከቃሊቲ ቅ/ፍ ከሚገኘው ከድርጅቱ መጋዘኖች የስንዴ ጭነት ማጓጓዝ አገልግሎት አዳማ ለሚገኘው አደጋና ስጋት መጋዘን ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-12-04
Closing On2025-12-10 00:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Browse Related Tenders
More