አሸዋ እና ሌሎችም ግዥ
Sutana Business and Consulting Enterprise
📍 በአዊ አስ/ ዞን እ/ከተማ በእንጅባራ ዩንቨርስቲ ሱታና የንግድና ማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ, Amhara
● Closed
Summary
ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ለፋብሪካ ግንባታ አግልግሎት የሚውሉ አሸዋ፣ ጠጠር 02፣ የተፈለጠ ድንጋይ፣ ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል ቀይ ሽንኩርትና ድንች እንዲሁም የመኪኖች ጅፒኤስ ግዥ እና የጅፒኤስ ኢንስታሌሽን ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-12-06
Closing On2025-12-21 10:05
RegionAmhara
SourceBekur
Keywords
Browse Related Tenders
More