የደንብ ልብስ እና ሌሎችም ግዥ
Eweket mench Pre-primary, primary and middle school
📍 ቡልጋሪያ ማዞሪያ ገባ ብሎ ኢንተርናሽናል ላብራቶሪ ክሊኒክ አጠገብ, Addis Ababa
● Closed
Summary
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የኤሌክት ጥገና ህትመት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-12-09
Closing On2025-12-23 17:34
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More