የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ሌሎችም ግዥ
North Gondar Zone Administration Debarq District Finance Office
📍 የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት, Amhara
● Closed
Summary
በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-12-12
Closing On2025-12-22 11:00
RegionAmhara
SourceBekur
Keywords
Browse Related Tenders
More