ቦታ ኪራይ
Dashen Bank S.A.
📍 ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት ሰፕላይቼን ማኔጅመንት መምሪያ 7ኛ ፎቅ, Addis Ababa
● Closed
Summary
ዳሸን ባንክ በብድር ለሚይዛቸው የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ማቆያ የሚሆን ስፋቱ ከ 1000 – 3000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን አጥር ግቢ እና በውስጡ ደረጃውን የጠበቀ መጋዘን እንዲሁም የጥበቃ ቤት ያለው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ ቦታ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-12-17
Closing On2025-12-22 00:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Keywords
Browse Related Tenders
More