አላቂ የትምህርት እቃዎች እና ሌሎችም ግዥ
Bole District 11 Oda Secondary School
📍 ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11, Addis Ababa
● Closed
Summary
በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ኦዳ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የትምህርት እቃዎች/ኬሚካሎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃዎች እና ተገጣጣሚ የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-12-18
Closing On2025-12-27 16:57
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More