META SHEETS AND COPPER WIRE SCRAP
Midrock Investment Group
📍 የካ አባዶ ኮንደሚንየም መግቢያ ዴይላይት አፕላይድ ቴከኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ.ማኀበር ቅጥር ግቢ, Addis Ababa
● Closed
Summary
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው ዴይላይት አፕላይድ ቴከኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ.ማኀበር በጣሳ እና ቆርኪ ምርት ሂደት ውስጥ የሚፈጠሩትን ተረፈ ምርቶች (META SHEETS AND COPPER WIRE SCRAP) በጨረታ አወዳድሮ ለስድስት ወር የሚቆይ ውል በመግባት ለመሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-12-22
Closing On2026-01-01 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More