የክሬን ኪራይ አገልግሎት
Ethiopian Maritime Transport and Logistics Quality Tracking Branch Office
📍 ቃሊቲ ቅርንጫፍ በተለምዶ ቃሊቲ ጉምሩክ ግቢ ውስጥ, Addis Ababa
● Closed
Summary
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከባድ ተሸከርካሪዎች የመውደቅ መገልበጥ አደጋ በሚያጋጥማቸው ወቅት የወደቀውን ጭነት ለማስነሳት የተንቀሳቃሽ ክሬን ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል ማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-12-24
Closing On2026-01-08 09:46
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More