ደብል ጋቢና ተሽከርካሪ ግዥ
Ethiopian Roads Administration, Elengena District
📍 ዓለምገና ቀበሌ 02 ከአዲስ አበባ ወደ ሰበታ መውጫ በስተቀኝ , Addis Ababa
● Closed
Summary
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የጥገና ስራዎች የሚያገለግሉ የሥሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2015 ጀምሮ የሆኑ ደብል ጋቢና (Double cab) ተሽከርካሪ ብዛት በቁጥር 30 (ሠላሳ) በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መከራየት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-12-24
Closing On2026-01-08 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More