የመዝናኛ ክበብ ኪራይ
Gulele District 7 Administration Office
📍 አዲሱ ገበያ ወደ ቀጨኔ በሚያስኬደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa
● Closed
Summary
የጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ 7 አስተዳደር ጽ/ቤት የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የተለያዩ ምግቦችን የተለያዩ ትኩስ ነገሮችን እና የቀዝቃዛ መጠጦችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎችን በተመጣጣኝ የመዝናኛ ኪራይ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-12-24
Closing On2026-01-06 09:51
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More