የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሌሎችም ሽያጭ
Black Bay Construction Stock Company
📍 ሳሪስ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አጠገብ ከሚገኘው የአማህበሩ ቢሮ ቁጥር 8 , Addis Ababa
● Closed
Summary
የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ተሽከርካሪ፣ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን እንዲሁም አቃቂ ጠጠር ማምረቻ የሚገኙ ዛፎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-12-26
Closing On2026-01-15 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More