የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሌሎችም ሽያጭ
Wogera District Finance Office in Central Gondar Zone
📍 የወገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት, Amhara
● Closed
Summary
የማዕ/ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የወገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ባሉት የፑል ንብረት ክፍል ያገለገሉ ዕቃዎች የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፒውተር፣ ፋክስ፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ፣የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-12-26
Closing On2026-01-10 09:55
RegionAmhara
SourceBekur
Keywords
Browse Related Tenders
More