የእስቶክ ምዝገባና ሪፖርት ማቅረብ አገልግሎት ግዥ
Hawassa City Water and Sewerage Service Organization
📍 አማኑኤል አደባባይ በግራ በኩል ወደ አዲሱ መናኸሪያ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Sidama
● Closed
Summary
የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከ2006 በጀት ዓመት ጀምሮ እስከ 2013 በጀት ዓመት ድረስ ያለውን በድርጅቱ የተንቀሳቀሰውን ንብረት በውጭ የሂሳብ አዋቂዎች የእስቶክ ምዝገባና ሪፖርት የማቅረብ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-12-27
Closing On2026-01-16 14:11
RegionSidama
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More