የጽህፈት መሳሪያ እና ሌሎችም ግዥ
Procurement Finance Property of the City and Infrastructure Development Department of De Birhan City Administration
📍 በደ/ብርሃን ከተማ, Amhara
● Closed
Summary
በደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ጎማ ከነከመነዳሪያቸው፣ ሲሚንቶ፣ የተለያዩ ብረቶችና እና ሌሎች ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-12-31
Closing On2026-01-15 06:31
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More