የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ግዥ
Oromia Federation of Agricultural Cooperatives
📍 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀሞ ሚካኤል አጠገብ, Addis Ababa
● Closed
Summary
የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወ, እና ከአይ. ዲ. ኤች. ፕሮጀክት ጋር በቅንጅት ጋር በመተባበር የተሰሩ ስራዎችን ሂሳብ ከመስከረም 1 ቀን 2024 ጀምሮ እ.ኤ.አ እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2025 እ.ኤ.አ የፕሮጀክቱን ሂሳብ ለማስመርመር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-01-10
Closing On2026-01-20 13:37
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More