የታጠበ ድንጋይ ከሰል ግዥ
Chemical Industry Corporation Muger Cement Factory
📍 በቀሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ , Addis Ababa
● Closed
Summary
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለክሊንከር ምርት ጥሬ እቃ ማቃጠያ የኃይል ምንጭ አገልግሎት የሚጠቀምበት 75,000 (ሰባ አምስት ሺህ) ሚቶን የሀገር ውስጥ የታጠበ ድንጋይ ከሰል (Local Washed Coal) አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-01-16
Closing On2026-02-03 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More