አርማታ ብሎኬት ግዥ
Unity 15 Cooperative Housing Limited Liability Company
📍 ሃይሌ ጋርመንት አዲሱ አትክልት ተራ ፊትለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ, Addis Ababa
● Closed
Summary
አንድነት 15 የጋራ መኖሪያ ቤት ኃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ የኅብረት ስራ ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሃናፉሪ 5.81 ሳይት 2B+G+13+T ለሚያስራው የጋራ ህንጻ የሚሆን የተለያዩ ደረጃ ያላቸውን የአርማታ ቡኬት ስለሚፈልግ አምራቾች እና አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-01-16
Closing On2026-01-24 00:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Keywords
Browse Related Tenders
More