የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ
Tana Flora PLC
📍 ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ሀይሌ ት/ቤት ጎን , Amhara
● Closed
Summary
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-01-18
Closing On2026-02-02 21:07
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More