ላፕቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ
Waliya Capital Equipment Finance Business S/A
📍 ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 10 ከኢጅፕ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት የፀደይ ባንክ የሥልጠና የጥ/የምር ማዕከል, Amhara
● Closed
Summary
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ/ማ ዋናው መስሪያ ቤት ለአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት የሚውሉ 09 (ዘጠኝ) ላፕቶፕ ኮምፒዩተር /LAPTOP COMPUTER/ በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-01-18
Closing On2026-01-28 21:23
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More