ለሱቅ የሚሆኑ ክፍት ቦታዎች ግዥ
Kolfe St. Raguel New Life Stock Company
📍 አጠና ተራ ከቴሌው ጀርባ ባለው የአ ማህበሩ የገበያ ማዕከል , Addis Ababa
● Closed
Summary
የአስተዳደር ቢሮ እና ለሱቅ የሚሆኑ ክፍት ቦታዎች ጥናት ጨረታ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር /በአሰራቸው ሕንፃዎች ላይ ለአስተዳደር የሚሆኑ ቢሮዎችን በዘመናዊ መልኩ ለማሰራትና የሕንፃውን የተለያዩ ክፍት ቦታዎች ለሱቅ አገልግሎት እንዲመቹ አጥንቶ የሚያቀርብ ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለማስጠናት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-01-18
Closing On2026-01-27 21:35
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More