የትራንስፖርተር አገልግሎት ግዥ
North Wollo Zone Agriculture Department
📍 የሰሜን ወሎ ዞን, Amhara
● Closed
Summary
የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአት አቅርቦትና የገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2018/19 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ የትራንስፖርተር አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2026-01-18
Closing On2026-02-02 00:00
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More