መድሀኒቶች እና ሌሎችም ግዥ
University of Gondar, Etege Mentwab Business and Consulting Enterprise
📍 ጎንደር, Amhara
● Closed
Summary
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እቴጌ ምንትዋብ ንግድና ማማከር ኢንተርፕራይዝ ለእቴጌ ምንትዋብ ሞዴል መድሀኒት ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መድሀኒቶች፣ የንጽህና መጠበቂያዎች፣ ተጨማሪ የህጻናት ምግቦች እና የህክምና ግብዓት እቃዎችን በዘርፉ ንግድ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-01-20
Closing On2026-02-04 14:07
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More