የግንባታ ሥራ
Finance and Economic Cooperation Office in Tehuledere Woreda, South Wollo Zone, Amhara National Regional State
📍 በደቡብ ወሎ ዞን የተሁሉደሬ ወረዳ , Amhara
● Closed
Summary
በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት ለተሁለደሬ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ የተቋራጭ ደረጃውን የሚያሟሉ የግንባታ ሥራ የግንባታ ተቋራጭ ደረጃቸዉ 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-01-22
Closing On2026-02-16 00:00
RegionAmhara
SourceBekur
Keywords
Browse Related Tenders
More