የፅህፈት መሳሪያ እና ሌሎችም ግዥ
Saint Lalibela General Hospital
📍 የቅዱስ ላሊበላ ጠቅላላ ሆስፒታል , Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የቅዱስ ላሊበላ ጠቅላላ ሆስፒታል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የመኪና እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-01-25
Closing On2026-02-09 11:55
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More