ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎችም ሽያጭ
Jimma Customs Office
📍 ጅማ, Oromia
● Closed
Summary
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ የካቲት 02 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-02-05
Closing On2026-02-09 00:00
RegionOromia
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More