የላውንደሪ ማሽን እና ሌሎችም ግዥ
Gambella General Hospital, Government of Gambella
📍 ጋምቤላ, Gambela
● Closed
Summary
በጋም/ህ/ብ/ከ/መንግስት የጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የላውንደሪ ማሽን፣ የህሙማን አልጋ፣ የላብራቶሪ ሲቢሲ ማሽን፣ የኦፕሬሽን ላይት ሲሊንግ ታይፕ የአጥንት ህክምና እና ሌሎች የህክምና መሳሪያዎች እንዲሁም የጤና ባለሙያዎችና የአስተዳደር ሠራተኞችን ደንብ ልብስ (ለማሰፋት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-02-18
Closing On2026-03-11 09:45
RegionGambela
SourceAddis Zemen
Keywords
More