የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎችም ሽያጭ
Customs Commission Jigjiga Office
📍 ጅግጅጋ, Somali
● Closed
Summary
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት እቃ፣ እስፔር ፓርት፣ ምግብ ነክ ኮንስትራክሽን፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-02-19
Closing On2026-02-26 00:00
RegionSomali
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More