ያገለገሉ የቤትና ቢሮ መገልገያ እቃዎች ሽያጭ
Markos Road Network Administration Office
📍 ደ/ማርቆስ, Amhara
● Closed
Summary
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ደ/ማርቆስ መንገድ አውታር አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና ቢሮ መገልገያ እና ሌሎች ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-02-24
Closing On2026-03-10 22:43
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More