የንጽህና ምርቶች አቅርቦት ግዥ
Central Ethiopia Regional Government Health Bureau
📍 ወራቤ, Central Ethiopia Regional State
● Closed
Summary
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር በSDG ፕሮግራም ድጋፍ በክልላችን የንፅህና ግብይት ተግባራት ለማጠናከር እንዲሁም ዘላቂነቱን ለማረጋገጥ በጀት የተላከልን መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን የንጽህና ምርቶች አቅርቦት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2026-03-06
Closing On2026-03-21 13:15
RegionCentral Ethiopia Regional State
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More