የቢሮ ግንባታ ሥራ
North Shewa Zone Finance Department
📍 ደ/ብርሃን, Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞን ደረጃ ለሚሠራው የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት B+G+10 ሁለገብ የቢሮ ግንባታ ጨረታ እንዲወጣለት በሰጠው ውክልና መሠረት በደረጃ 1Gc/1Bc የሆኑ ህጋዊ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታውን ለማሠራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-03-09
Closing On2026-03-30 05:52
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More