አጥር ጥገና ግንባታ
Gurage Zone G/G/W/Finance Office
📍 መሀል አምባ, Central Ethiopia Regional State
● Closed
Summary
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት በጅማ ጤና ጣቢያ ጥገና ና ለጉታዘር ጤና ጣቢያ አጥር ጥገና ግንባታ በመደበኛ በጀት ለማስጠገን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2026-03-10
Closing On2026-03-29 10:14
RegionCentral Ethiopia Regional State
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More