የግንባታ ስራዎች
Central Ethiopia Region, Gurage Zone, District Finance Office
📍 መሀል አምባ, Central Ethiopia Regional State
● Closed
Summary
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ው/ማ/ኢ/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለኦቼ ና አንቀዲን ቀበሌ ገርጋራ ምንጭ ግንባታ ስራ፣ የውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ፣ የቱቦ መደገፊያ እና ፊቲንግ መቆጣጠሪያ ስራዎችን ለመስራት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2026-03-10
Closing On2026-03-29 00:00
RegionCentral Ethiopia Regional State
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More